Saturday, March 11, 2017

🎉በእንተ ተሀድሶ

ትላንት ሼር ነቀል ለውጥ አዕላፍ ያደረቀ፣
ዛሬ “ተሀድሶ” ከሲዖል ጨለማ ዘልቆ የጠለቀ፤
ፍርሀት የወለደው የቅዠት አዝመራ፣
ጽጌረዳ አብቦ ሆምጣጤ ሚያፈራ፣
በጥማተ ወንበር ዙሪያ ገባው ታጥሮ፣
ቅጠሉ ዕፀ ሕይወት ግንዱ የጎመሮ፤

No comments:

Post a Comment