Monday, August 29, 2016

አሸባሪው ማነው?

በቀይዋ ብዕሬ የከተብኩት ሁሉ፣
አንዴ ከኔ ወጥቷል እስኪ ተቀበሉ።
እውነትን ሊናገር አፉን የከፈተ፣
ንቅዘቶችን ነቅሶ ድክመትን ያተተ፤
በዚች ጉስቁል አገር ምሳር በበዛበት፤
በሚቀጥለው ቀን ለእርሱ ወዬውለት!!
ለምን!?
ፈራጅ ነው ዘራፊ፤ ተዘራፊው ሌባ፤
ትችት ያሳስራል፤በማሸበር ደባ።
የታል!?
"ነፃ አውጪው" የት አል!?
ሆኗል ጨቋኝ መሪ
"ለምን" ባይን ፈራጅ፤"በሽብር ፈጣሪ"፤
ደፍሮ የሚናገር ዘብጥያ ታሳሪ።
ማነው!?
ፀረ-ሰላም ማንነው!? ማነውስ ነፃ አውጪ!?
አሸባሪ ማነው!? ማንኛው ነው ቀጪ!?
ወንጀለኛ ማን ነው!? ማነውስ ታሳሪ!?
ፀረ-ሰላም ከሳሽ! እራሱ መስካሪ
"ለምን"ባይ ተከሳሽ ላገር ተቆርቋሪ
!!
ምንጭ፦ሀሞት የግጥም ስብስብ
በኄኖክ ስጦታው

2 comments:

  1. የመድኃኒት ንግድ ሥራዬን ለማስፋፋት በተጠቀምኩበት ብድር ለመርዳት ሚስተር ቤንጃን ከሚያስፈልጓቸው በላይ አልፈዋል ፡፡
    እነሱ ለመስራት ወዳጃዊ ፣ ባለሙያ እና ፍጹም ዕንቁዎች ነበሩ ፡፡ እኔ ለማነጋገር ብድር የሚፈልግን ማንኛውንም ሰው እመክራለሁ ፡፡ Lfdsloans@outlook.com.WhatsApp ... +19893943740.

    ReplyDelete
  2. የጥቁር አስማት ማስወገጃ ባለሙያ ፣ የጥቁር አስማት ጥበቃ ፣ የጥቁር አስማት የፊደል እርግማን መሰባበር እና መሻር ፡፡ ☎ +27765274256 ይደውሉ

    ጥቁር አስማት በእውነቱ ማንኛውንም የሕይወት ገጽታ በማጥፋት ከተጠቂው ሰው ሕይወት ጋር ጥፋት ሊፈጥር ይችላል ፣ ምናልባት ሥራ / ንግድ ወይም ሀብት / ብልጽግና ሊሆን ይችላል ፡፡

    የቤተሰብ ችግሮችን ወይም አላስፈላጊ ውጥረቶችን / ፎቢያዎችን መፍጠር ፣ በልጆችና በቤተሰቦች ላይ መጥፎ ተጽዕኖ ያሳድራል ፡፡

    ሥር የሰደደ የጤና ችግሮችን መፍጠር ፣ የአእምሮ ሰላምን ፣ ብልህነትን እና ደስታን ማበላሸት ፣ ውስጣዊ ብጥብጥ ፣ ብጥብጥ እና ያልተለመደ ባህሪ / ያልተለመደ ባህሪ እና አልፎ ተርፎም በከባድ ሁኔታዎች ውስጥ ተፈጥሮአዊ ያልሆነ ሞት ያስከትላል ፡፡

    ነገር ግን ከተጎጂው ጨለማ ሁኔታ ለመውጣት እና በህይወት ለመኖር ወይም ለመነሳት ፍላጎት በሌለው በተጠቂው ስነልቦና ላይም ተጽዕኖ ያሳድራል ፡፡

    የጥቁር አስማት ፊደልን መስበር ወይም መቀየር በጥቁር አስማት ፊደል ላይ አንድ ሰው ማኖር ትንሽ ቮዶን እንኳን ለሚያውቁ በጣም ቀላል ነው ፡፡

    በተረጋገጠ ፈጣን ውጤት እያንዳንዱ ዓይነት የችግር መፍትሔ ፡፡ ”

    ምርጥ የመስመር ላይ እገዛን ይፈልጋሉ?
    የባለሙያ ድጋፍ ለማግኘት በመላው በይነመረብ ላይ ፍለጋ ሲያደርጉ ቆይተዋል?
    ከዚያ ወደ ትክክለኛው ቦታ መጥተዋል አሁን ያነጋግሩኝ ፡፡

    የሚፈልጉትን በትክክል ለማቅረብ ቆርጫለሁ ፡፡ ፈጣን እና ዘላለማዊ ውጤቶች!

    ለጠንካራ ጥንታዊ ጥቁር አስማት አስማት
    አሁን ለ Sheikhክ ሁሴን ይደውሉ +27765274256
    ኢሜይል: sheikhhussein@protonmail.com
    ይጎብኙ: https://sheikhhussein.com

    ReplyDelete