ወንድሟ ሳተና ባለዲሞትፈርእርሷ ደማም ቆንጆ ፍቅሯ የሚያሰክርትውልዷ ማክሰኝት የስመኘው ዘርየክምር ድንጋይ ልጅ የደብረታቦር አባ ታጠቅ ልኳት ያ ስመ ገናና
ጌችዬ ምትለኝ ስሜን አሽሞንሙና
ጦር ሳትወረውር ሳትመክት በጓንዴ
በፍቅሯ ትኩሳት ልትገድለኝ ነው እንዴ
መትረየስ እና ቦምብ ፊቱ ተደቅኖገድሎ ይሸልላል ምን ተስኖት ፋኖ ጥጋበኛው ጎጃም እምቢተኛው ጎንደርአሻግረህ ጥመደው ወይፈኑን በቀንበርካልታረሰ አይቀናም ልማደኛው ሀገር
ቆስቁሳቸው እንጅ አትስጣቸው ጤና
መቼም ደግ አረገ አትባልምና
ፕሮፌሰር አስራት አንት የንጋት ኮከብ የበረሃው ዘንዶ
ስምህን አንግበን እንጠብቅሃለን በቅ በል ከማዶ
ምንም ማድረግ አይቻልም ጌች ቀጭኑን ካሜራ ስቶታል